ቴሌግራም ላይ ፖስቶችን በማጋራት ተከፋይ ይሁኑ ፡፡

@Share251Bot ፖስቶችን ቴሌግራም ላይ ሼር በማድረግ ተከፋይ የሚሆኑበት የቴሌግራም ቦት ነው።

ይጀምሩ

ቴሌግራም ላይ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ ፡፡

@Share251Bot ፖስቶችን ቴሌግራም ላይ ሆነው በቀላሉ ለሌሎች ሰዎች ማጋራት ተከፋይ የሚሆኑበት የቴሌግራም ቦት ነው።

ይጀምሩ

ፖስቶችን ያጋሩ

ፖስቶችን ወደ ጉርፖች፣ ቻናሎች ና ወደ ለጓደኞት በማጋራት ተከፋይ ይሆናሉ።

ፖስቶችን ላይክ ያድርጉ

በ@Share251Bot በኩል ሼር ያተደረጉ ፖስቶችን ላይክ በማድረግ ተጨማሪ ክፍያ ያገኛሉ።

ጓደኛዎን ይጋብዙ

በእርሶ ሪፈራል ሊንክ ሌሎች ሰዎች ሲቀላቀሉ ገንዘብ ያገኛሉ።

ፈጣን ክፍያ

ቀሪ ሂሳቦ 5 ብር ውይም ከዚያ በላይ ሲሆን ወጪ ማድረግ ይችላሉ።

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

  • የቴሌግራሞ ቦት ሲሆን ፖስቶችን ለጓደኞችዎ እዛው ቴሌገራም ላይ በማጋራት ገንዘብ መስራት ሚችሉበት ፕላትፎርም ነው

  • ቴሌግራሞ ላይ Share251bot ብለው Search በማድረግ (በመፈለግ) ከዛ Start በማለት መመዝገብ ይችላሉ ወድያው እንደተመዘገቡ "Show Post" ሚለውን Button በመጫን ለጓደኞችዎ ማጋራት ይችላሉ

  • ከShare251 የሚያገኙት ክፍያ የሚሰላው በፖስቱ CPA(Cost Per Action) ይሆናል ይህም ማለት 1 ፖስት አጋርተው የጓደኛዎ React(ምላሽ ሲሰጥ) ሲያደርግ ከ25 ሳንቲም ጀምሮ ያገኛሉ በተጨማሪ CPA በየፖስቱ ሊለያይ ይችላል

  • ፖስታችን በ ቴሌግራሞ ለጉዋደኞችዎ በprivate(ግል) መልዕክት ወይም በግሩፕ ወይም በቻናል ማጋራት ይችላሉ ::

  • ከ share251 ያገኙትን ገንዘብ ከ 5 ብር ጀምሮ በሞባይል ካርድ ማግኘት ይችላሉ::